WebCloner - ድረ-ገጾችን በፍጥነት፣ በብቃት እና በጥንቃቄ ለመቅዳት የሚያስችል ፕሮፌሽናል የCommand-Line (CLI) መሣሪያ።
WebCloner በተለይ ለደህንነት ምርምር (Security Research)፣ ለትምህርታዊ ዓላማዎች እና ድረ-ገጾችን ከመስመር ውጪ (Offline) ለመጠቀም እንዲረዳ ተደርጎ የተዘጋጀ ነው። ተጠቃሚዎች የድረ-ገጽ ሊንክን በማስገባት ብቻ አጠቃላይ የድረ-ገጹን ይዘት clone ማድረግ እና ራሱ automatically በሚያነሳውው የ PHP ሰርቨር ማየት ይችላሉ።
- ⚡ ፈጣን Clone:
wgetን በመጠቀም ድረ-ገጾችን በፍጥነት ይገለብጣል። - 🌐 Smart URL Handling: ሊንኮችን በራስ-ሰር ወደ
httpወይምhttpsበማስተካከል ስህተትን ይቀንሳል። - 🎭 Browser Simulation: የፋየርዎል ጥበቃዎችን ለማለፍ እንደ እውነተኛ ብሮውዘር (User-Agent Spoofing) ይሰራል።
- 🚀 ራስ-ሰር ሰርቨር: ቅጂው እንደተጠናቀቀ በ
localhost:8000በኩል በራስ-ሰር ያስተናግዳል። - 🎨 ዘመናዊ ተርሚናል በይነገጽ: ለተጠቃሚ ምቹ እና ማራኪ በሆነ የቀለም አጠቃቀም የታጀበ ነው።
ፕሮግራሙ በትክክል እንዲሰራ የሚከተሉት መተግበሪያዎች በተርሚናልዎ ላይ መጫን አለባቸው፡
- Python 3.x
- Wget
- PHP (ሰርቨሩን ለማስጀመር)
-
ፕሮጀክቱን ከGitHub ያውርዱ፡
git clone https://github.com/ANK-369/WebCloner.git cd WebCloner -
ፕሮግራሙን ያሂዱ፡
python3 WebCloner.py
ፕሮግራሙ ሲጀመር Clone የሚያደርገውን የድረ-ገጽ ሊንክ (ለምሳሌ፡ example.com) ያስገቡ። ፕሮግራሙ በራሱ folder በመፍጠር ፋይሎቹን save እና ሰርቨሩን በራሱ ያስጀምራል።
ይህ መሣሪያ ለትምህርታዊ እና ለደህንነት ምርምር (Ethical Hacking) ዓላማዎች ብቻ የተዘጋጀ ነው። የሌሎችን ድረ-ገጽ ያለ ፈቃድ መቅዳት እና መጠቀም ህገ-ወጥ ሊሆን ስለሚችል፣ ይህንን መሣሪያ በኃላፊነት እንዲጠቀሙበት በጥብቅ አሳስባለው😎።
ማንኛውም አይነት ጥቆማ፣ Bug Report ወይም ማሻሻያ ካለዎት Pull Request ወይም Issue መክፈት ይችላሉ።
